Vacancy
አስቸኳይ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የኅ/ስራ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
- የስራ መደብ መጠሪያ :- የብድር ክትትልና ኢንሹራንስ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሸን በኅብረት ሥራ፣ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 2/4 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናስ ተቋም ተዛማች የስራ መስክ የሰራ/
- ደረጃ :- V
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
- የስራ መደብ መጠሪያ :- አካውንታንት
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ. ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 2/4 ዓመት በሙያው ያገለገለ
- ደረጃ :- V
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
- የስራ መደብ መጠሪያ :- የአይ ሲቲ ስራ አስኪያጅ
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም. ኤስ. ሲ. ወይም ቢ.ኤስ. በኮምፒተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ በሶፍዌር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 5/7 ዓመት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት/አስተባባሪነት የሰራ
- ደረጃ :- IX
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
- የስራ መደብ መጠሪያ :- ሲስተም አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ.ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኮፒውተር ኢንጅነሪንግ፣በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 3/5 ዓመት በሙያው የሰራ
- ደረጃ :- VI
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
- የቢዝነስ ልማት እና የኮሚኒኬሸን አስተባባሪ
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ. ዲግሪ በማኔጅመንት፣በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣ በኅብረት ሥራ፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ ሶሻል አንትሮፖሎጅ፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ፣ ወይም ተመሳሳይ
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 4/6 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
- ደረጃ :- VIII
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
- የስራ መደብ መጠሪያ :- ሲስተም አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት :- ኤም.ኤ. ወይም ቢ.ኤ.ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኮፒውተር ኢንጅነሪንግ፣በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:- 3/5 ዓመት በሙያው የሰራ
- ደረጃ :- VI
- ብዛት :- 1
- ደመወዝ :- በተቋሙ ስኬል መሰረት
- CLOSED
የቁጠባና ብድር ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ ቢኤ ዲግሪ / በደረጃ 4 በማርኬቲንግ ፤በኢኮኖሚክስ፡በአካውንቲንግ፤በንግድ አስተዳደር ፤በፕሮጀክት ማኔጅመንት ፤በሶሾሎጂ ፤በዲቨሎፕመንታል ስተዲ፤በቋንቋ ሥነ ፅሁፍ ፤በጋዜጠኝነት ወይም በሌላ ተቀራራቢና ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡ 1/2 የሰራ ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማች የስራ መስክ የሰራ/ች
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡ የእጣ ሽያጭ
- ደሞዝ ፡ በተቋሙ የደሞዝ ስኬል መሰረት
- CLOSED
ካሸር
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡በቢኤ ዲግሪ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ወይም በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡ 0/2 ዓመት በሞያው ያገለገለ/ች
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡ –
- ደመወዝ : የወር ደመወዝ 6.687.15 ብር የትራንሰፖርት አበል 600 ብር
- CLOSED
የአስተዳደርና ፋይናንስ ስራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ ኤምኤ /ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ /ች
- የስራ ልምድ ፡ 5/7 ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሀላፊነት የሰራ
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡የአካውንቲንግ ሶፍትዌር(ፒችትሪ) አጠቃቀም በቂ ልምድና ችሎታ ያለው
- ደመወዝ : የወር ደመወዝ 22,813.57 ብር እና የትራፖርት አበል 1,000 ብር ፤ የሀላፊት አበል 1,500 እና የስልክ አበል 600
- CLOSED
የዌብሳይትና ማህበራዊ ድረ ገፅ ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ ኤም ኤስ ሲ/ቢኤስ ሲ ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ፤ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም ኢንፎርሜሽን ኮሚኒከኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ /ች
- የስራ ልምድ ፡ 1/3 በተዛማጅ የስራ መስክ የሰራ/ች
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡ የግራፊክስ ዲዛይን ፤ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፤ ኮንቴንት ራይቲንግ እና ተዛማች ስልጠናዎች የወሰደ/ች
- ደመወዝ : በተቋሙ የደሞዝ ስኬል መሰረት
- CLOSED
የአባላት ልማት ዋና አስተባባሪ (senior customer service coordinator )
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ /ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ፤በኢኮኖሚክስ፤በንግድ አስተዳደር፤ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፤በሶሾሎጂ፤ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ ፤ በቋንቋ ና ስነፅሁፍ፤ በጋዜጠኝነት ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡1/3 የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፕሮጀክት ባለሞያነት ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ :የወር ደመወዝ 14,376.46 ብር እና የሀላፊነት አበል 1,000 ፤የትራንሰፖርት አበል 600 እንዲሁም የስልክ አበል 500 ብር
- CLOSED