”በጋራ እንችላለን ”
3/ሶስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 120‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 48 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
4/አራት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 200‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
5/አምስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 300‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
6/ስድስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 500‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
7/ሰባት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 600‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
8/ስምንት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 700‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
9/ ዘጠኝ ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 800‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
12/አስራ ሁለት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 10 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 5% እጣ የገዛ አባል መደበኛ ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 1‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 60 ወራት ድረስ ይሆናል።
የመኪና ብደር 12 - 16/አስራ ሁለት ወር እስከ አሰራ ሰድስት ወር / በተከታታይ የሚበደረውን 20 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ አባል የመኪና ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው ከ 1,500,000.00 እስከ 2‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡፡
የቤት 16/አስራ ስድስት ወር/ በተከታታይ የሚበደረውን 15 % መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ እና 10% እጣ የገዛ አባል የቤት ብድር የሚያገኝ ሲሆን የብድር ጣራው 3‚000‚000.00 ሲሆን የመመለሻ ጊዜው እስከ 120 ወራት ድረስ ይሆናል፡