አባል ይሁኑ
ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የኅብረት ስራ ማህበር

አባል ለመሆን አንድ አባል የሚጠበቅበት መስፈርት

መመዝገቢያ እና ወርሀዊ መደበኛ የቁጠባ መጠን ለሁሉም አንድ ነው።

እርሰዎ፤ ቤተሰብዎ፣ ጓድኛዎ የሸገር ገንዘብ ቁጠባና ብድር አባል በመሆን ተጠቃሚ ይሁኑ!!

ጥቅሞች

የሸገር ብድርና ቁጠባ ማህበር አባል በመሆንዎ እነዚህን ጥቅሞች ያገኛሉ 

ብድር ባነስተኛ ወለድ ለእርሶ በሚመጥን መስፈርት ይወስዳሉ

የድርጅት ባለቤት ይሆናሉ

ባመቱ መጨረሻ የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ

የተለያዩ ስልጠና እድል ያገኛሉ

እንዴት አባል መሆን እንችላለን?

የሚከተለውን የአባልነት ቅጽ በመሙላት አባል መሆን ይችላሉ። መረጃዎን በትክክል መሙላትዎን ያስተውሉ። 

Step 1 of 4

Basic Information

//